Bible Verses by Topic

ስለ ኢየሱስ ፈውስ

ሉቃስ 17:17-19
ኢየሱስም መልሶ። አሥሩ አልነጹምን? ዘጠኙስ ወዴት አሉ? ከዚህ ከልዩ ወገን በቀር እግዚአብሔርን ሊያከብሩ የተመለሱ አልተገኙም አለ። እርሱንም። ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
30
Pause     Prev     Next