Bible Verses by Topic

ስለ ፈውስ

መዝሙር 107:19-21
በተጨነቁ ጊዜም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። ቃሉን ላከ ፈወሳቸውም፥ ከጥፋታቸውም አዳናቸው። ለሰው ልጆች ስላደረገው ተኣምራት ስለ ምሕረቱም እግዚአብሔርን ያመሰግኑ፤
30
Pause     Prev     Next