Bible Verses by Topic

ስለ መንግሥተ ሰማይ ጥቅሶች

1ኛ ጢሞቴዎስ 3:16
እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።
30
Pause     Prev     Next