Bible Verses by Topic

ስለ እግዚአብሔር ምስጋና

መዝሙር 34:3-4
እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ። እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ።
30
Pause     Prev     Next