Bible Verses by Topic

መታወስ ያለባቸው ጥቅሶች

መዝሙር 100:1-3
ምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ። እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
Pause     Prev     Next