Bible Verses by Topic

ስለ ኢየሱስ ጥቅሶች

ሉቃስ 2:13-14
ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ። ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።
30
Pause     Prev     Next