Bible Verses by Topic

ስለ ኢየሱስ ጥቅሶች

ሉቃስ 23:21-23
ነገር ግን እነርሱ። ስቀለው ስቀለው እያሉ ይጮኹ ነበር። ሦስተኛም። ምን ነው? ያደረገውስ ክፋት ምንድር ነው? ለሞት የሚያደርሰው በደል አላገኘሁበትም፤ ስለዚህ ቀጥቼ እፈታዋለሁ አላቸው። እነርሱ ግን እንዲሰቀል በታላቅ ድምፅ አጽንተው ለመኑት። የእነርሱ ጩኸትና የካህናት አለቆችም ቃል በረታ።
30
Pause     Prev     Next