Bible Verses by Topic

የአምልኮ ጥቅሶች

መዝሙር 111:7-9
የእጆቹ ሥራ እውነትና ፍርድ ነው፤ ትእዛዙም ሁሉ የታመነ ነው፥ ለዘላለምም የጸና ነው፥ በእውነትና በቅንም የተሠራ ነው። መድኃኒትንም ለሕዝቡ ሰደደ፥ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ፤ ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው።
30
Pause     Prev     Next