Bible Verses by Topic

ስለ ምድር ጥቅሶች

መዝሙር 73:23-26
እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ። በአንተ ምክር መራኸኝ፤ ከክብር ጋር ተቀበልኸኝ። በሰማይ ያለኝ ምንድር ነው? በምድርስ ውስጥ ከአንተ ዘንድ ምን እሻለሁ? የልቤ አምላክ ሆይ፥ ልቤና ሥጋዬ አለቀ፤ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም እድል ፈንታዬ ነው።
30
Pause     Prev     Next